EthioGreen LLC is a registered import / export company located in Washington, DC
202-558-8337
EthioGreen
President Obama Explains Healthcare

President Obama Explains Healthcare.gov
Ethiopian Political Parties
Ethiopian Political Parties
Categories

Ethiopian Television ETV Satellite Frequency
Struggle Over the Nile – Tension and suspicion

Archive for September 2nd, 2010

አክሊለ ብርሃን መኮንን ኃይለ ሥላሴ የተባሉ ኢትዮጵያዊ ኢንቬስተር ‹‹ግራንድ ግዮን ሆቴል›› በሚል ስያሜ አንድ ባለ አራት ኮከብና አንድ ባለ አምስት ኮከብ ሆቴል በሰባት ቢሊዮን ብር ወጪ ለመገንባት ከፕራይቬታይዜሽን ኤጀንሲ ጋር ከትናንት በስቲያ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡

የሆቴሉን ግንባታ የሚያከናውነው ድንቅነሽ ኩባንያቸው 80 በመቶ፣ የኢትዮጵያ መንግሥት ደግሞ 20 በመቶ ድርሻ ይኖራቸዋል፡፡

የአፄ ኃይለ ሥላሴ የልጅ ልጅ መሆናቸውን በመግለጽ፣ ‹‹ልዑል›› የሚባልበት ዘመን ስላለፈ ‹‹ልዑል አክሊለ ብርሃን የሚለውን ስም አልጠቀም›› በማለት ዶ/ር ቆስጠንጢኖስ በረሀ ከጋዜጠኞች ጋር ያስተዋወቋቸው የድንቅነሽ ኩባንያ ሥራ አስኪያጅ አክሊለ ብርሃን መኮንን፣ ትናንት በሒልተን ሆቴል በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ እንዳስታወቁት፣ የግዮን ሆቴልን ለመግዛት በጨረታ ከተሳተፉት 12 የውጪ ኩባንያዎች መካከል ድንቅነሽ ኩባንያ በገንዘብም ሆነ በዲዛይን በልጦ ስለተገኘ የጨረታው አሸናፊ ሆኗል፡፡ Read the rest of this entry »

Making a donation to Aend-Ethiopia radio station
ON AIR WUST 1120 AM Sunday 3PM - 4PM
Thank you for your donation.

Pulpit rock
Aend-Ethiopia Radio Address (Ethiopian 4th General Election 2010)

ESFNA 2010 SJ, CA
ESFNA
September 2010
S M T W T F S
« Aug   Oct »
 1234
567891011
12131415161718
19202122232425
2627282930