EthioGreen LLC is a registered import / export company located in Washington, DC
202-558-8337
EthioGreen
President Obama Explains Healthcare

President Obama Explains Healthcare.gov
Ethiopian Political Parties
Ethiopian Political Parties
Categories

Ethiopian Television ETV Satellite Frequency
Struggle Over the Nile – Tension and suspicion

በኢትዮጵያ የሚገኘው የሊቢያ ኤምባሲ በፕሬዚዳንት ሙአመር ጋዳፊ የሚመራው የሊቢያ መንግሥት፣ በሰላማዊ ተቃዋሚ ሠልፈኞች ላይ እየወሰደ የሚገኘውን የኃይል ዕርምጃና ቅጥር ነፍሰ ገዳዮችን ማሰማራቱን አጥብቆ እንደሚያወግዝ አስታወቀ፡፡

የሊቢያ መንግሥት በአገሪቱ የተከሰተውን ችግር በሰላም ለመፍታት ከመጣር ይልቅ ኃይል መጠቀሙን ያወገዘው በኢትዮጵያ፣ በአፍሪካ ኀብረትና በተባበሩት መንግሥታት የአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን ቋሚ ተጠሪ የሆነው ኤምባሲው፣ በሊቢያ በተፈጠረው ግጭት ሰለባ ለሆኑት ዜጎች ቤተሰቦች ሐዘኑን መግለጹን በኢትዮጵያ ለሚገኙ አንዳንድ የሚዲያ ተቋማት በላከው መግለጫ አስታውቋል፡፡
በሊቢያ የተከሰተውን ግጭትና በሰላማዊ ሠልፈኞች ላይ እየደረሰ ያለውን አደጋና ሒደቱን በትኩረት እንደሚከታተል ያመለከተው ኤምባሲው፣ በአገሪቱ የተከሰተውን ችግር ከጅምሩ በሰላምና በድርድር እንዲፈታ ባለመደረጉ ተቃውሞውን ገልጿል፡፡

Leave a Reply

You must be logged in to post a comment.

Making a donation to Aend-Ethiopia radio station
ON AIR WUST 1120 AM Sunday 3PM - 4PM
Thank you for your donation.

Pulpit rock
Aend-Ethiopia Radio Address (Ethiopian 4th General Election 2010)

ESFNA 2010 SJ, CA
ESFNA
March 2011
S M T W T F S
« Feb   Apr »
 12345
6789101112
13141516171819
20212223242526
2728293031