EthioGreen LLC is a registered import / export company located in Washington, DC
202-558-8337
EthioGreen
President Obama Explains Healthcare

President Obama Explains Healthcare.gov
Ethiopian Political Parties
Ethiopian Political Parties
Categories

Ethiopian Television ETV Satellite Frequency
Struggle Over the Nile – Tension and suspicion

- ለመማር፣ ትዳር ለመመስረትና ልጅ ለመውለድ አቅደዋል
- አቶ ሙሼ ሰሙ የኢዴፓ ፕሬዚዳንት ሆኑ

የፖለቲካ ፓርቲ መሪዎች ተቃዋሚ ሆነው ሳሉ ከሥልጣን መውረድና መውጣትን ካልተለማመዱ በስተቀር አራት ኪሎ ከገቡ በኋላ ሥልጣን ይለቃሉ ብሎ ማሰብ የዋህነት መሆኑን፣ የኢትዮጵያውያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) የቀድሞ ፕሬዚዳንት አቶ ልደቱ አያሌው ከትናንት በስቲያ ገለጹ፡፡

አቶ ልደቱ ይህንን የገለጹት ላለፉት አራት ዓመታት በፕሬዚዳንትነት ከቆዩበት ሥልጣን ሲሰናበቱ አዲስ ለተሾሙት የፓርቲው አመራሮች ባደረጉት ንግግር ሲሆን፣ ለንግግራቸው መነሻ የሆናቸው፣ የእሳቸው ፓርቲ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የመሪዎችን የሥልጣን ጊዜ የሚገድብ ሕገ ደንብ ያለውና በተግባርም እያሳየ መሆኑን በመግለጽ ነው፡፡

የአፍሪካ መሪዎች ሳይወዱ በግድ በሕዝብ ተቃውሞ እንኳን ሥልጣናቸውን እንዲለቁ ሲጠየቁ ዕርምጃ መውሰድ እንደሚጀምሩ የተናገሩት አቶ ልደቱ፣ ቱኒዚያን፣ ግብፅን፣ ሊቢያን፣ የመንንና ሌሎችንም የዓረብ አገሮችን በምሳሌነት አንስተዋል፡፡

Leave a Reply

You must be logged in to post a comment.

Making a donation to Aend-Ethiopia radio station
ON AIR WUST 1120 AM Sunday 3PM - 4PM
Thank you for your donation.

Pulpit rock
Aend-Ethiopia Radio Address (Ethiopian 4th General Election 2010)

ESFNA 2010 SJ, CA
ESFNA
March 2011
S M T W T F S
« Feb   Apr »
 12345
6789101112
13141516171819
20212223242526
2728293031