EthioGreen LLC is a registered import / export company located in Washington, DC
202-558-8337
EthioGreen
President Obama Explains Healthcare

President Obama Explains Healthcare.gov
Ethiopian Political Parties
Ethiopian Political Parties
Categories

Ethiopian Television ETV Satellite Frequency
Struggle Over the Nile – Tension and suspicion

ግድቡ የጣና ሐይቅን ሁለት እጥፍ የውሃ መጠን የመያዝ አቅም ይኖረዋል

በየማነ ናግሽ

አሁን ያለውን የአገሪቷን የኃይል አቅርቦት ከሶስት እጥፍ በላይ ያሳድጋል ሚባለውና ወጪው በሙሉ በመንግስት እንዲሸፈን የታቀደው ግዙፍ ግድብ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ አካባቢ ሊገነባ ነው፡፡

‹‹ታላቁ የሚሊኒየሙ ግድብ›› የሚል ስያሜ የተሰጠውና ‹‹ፕሮጅክት ኤክስ›› በመባል የሚታወቀው ይህ ፕሮጀክት፣ ከሱዳን ድንበር ከ20 አስከ 40ኪሎ ሜትር ወደ ኢትዮጵያ ገባ ብሎ የሚገነባ ሲሆን፣ ግንባታው ሲጠናቀቅ 5,250 ሜጋ ዋት ኃይል ለማመንጨት የሚያስችል አቅም እንደሚኖረው መንግስት ይፋ አድርጓል፡፡

የኢትዮጵያ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር፣ የኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽንና የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጽ/ቤት በጋራ በመሆን ዛሬ መጋቢት 21 ቀን በሸራተን አዲስ ሆቴል በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፣ ግድቡ በኢትዮጵያ እስካሁን ከተገነቡት መካከልል ትልቁ ሲሆን፣ ከ62 ቢሊዮን ኪዩቢክ ሜትር በላይ የውሃ መጠን (የጣና ሐይቅ የውሃ መጠንን ሁለት እጥፍ) የመያዝ አቅም እንደሚኖረው ገልጸዋል ፡፡

የኢትዮጵያ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር አቶ አለማየሁ ተገኑ ጉዳዩን አስመልክተው እንደተናገሩት፣ ግድቡ ከ70 እስከ 80 ቢሊዮን ብር ወጪ የሚገነባ ሲሆን ኢትዮጵያን፣ ግብጽንና ሱዳንን ተጠቃሚ እንዲያደርግ ተደርጎ የሚሰራ ነው

Leave a Reply

You must be logged in to post a comment.

Making a donation to Aend-Ethiopia radio station
ON AIR WUST 1120 AM Sunday 3PM - 4PM
Thank you for your donation.

Pulpit rock
Aend-Ethiopia Radio Address (Ethiopian 4th General Election 2010)

ESFNA 2010 SJ, CA
ESFNA
March 2011
S M T W T F S
« Feb   Apr »
 12345
6789101112
13141516171819
20212223242526
2728293031