EthioGreen LLC is a registered import / export company located in Washington, DC
202-558-8337
EthioGreen
President Obama Explains Healthcare

President Obama Explains Healthcare.gov
Ethiopian Political Parties
Ethiopian Political Parties
Categories

Ethiopian Television ETV Satellite Frequency
Struggle Over the Nile – Tension and suspicion

ቀድሞዋ የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ ሊቀመንበር ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳ፣ አሜሪካ ውስጥ ትምህርታቸውን እየተከታተሉ በሚቆዩባቸው ሁለት ዓመታት ምንም ዓይነት የፖለቲካ እንቅስቃሴ እንደማያደርጉ ተገለጸ፡፡

የአንድነት ፓርቲ ተቀዳሚ ምክትል ሊቀመንበር ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ለሪፖርተር እንደገለጹት፣ ወይዘሪት ብርቱካን ወደ አሜሪካ ከመሄዳቸው አንድ ቀን ቀደም ብሎ አግኝተው ባነጋገሯቸው ወቅት ትምህርታቸውን ጨርሰው ወደ አገራቸው የመመለስ ፍላጎት ያላቸው መሆኑን የገለጹላቸው ሲሆን፣ እዚያ በሚቆዩባቸው ሁለት ዓመታት ምንም ዓይነት የፖለቲካ እንቅስቃሴ እንደማያደርጉ አስታውቀዋቸዋል፡፡

‹‹የድርጅቱ ተቀዳሚ ምክትል ሊቀመንበር ነህና ለሥራ አስፈጻሚው የምትነግርልኝ መልዕክት አለኝ፤›› በማለት ወይዘሪት ብርቱካን አግኝተው ባነጋገሯቸው ዕለት፣ የፓርቲው ሊቀመንበር ሆነው እንደማይቀጥሉ የገለጹላቸው መሆኑን የጠቆሙት ዶ/ር ነጋሶ፣ ይህንን ተከትሎም የወይዘሪት ብርቱካንን ከኃላፊነት የመልቀቅ ጥያቄ ለሥራ አስፈጻሚው ማሳወቃቸውን ተናግረዋል፡፡ ወይዘሪት ብርቱካን ከኃላፊነታቸው የለቀቁ ስለመሆናቸው የተገለጸለት የፓርቲው ሥራ አስፈጻሚ፣ በቅርብ ጊዜ ውስጥ ለብሔራዊ ምክር ቤቱ ጉዳዩን ሪፖርት እንደሚያደርግና ብሔራዊ ምክር ቤቱም ‹‹ምን ይደረግ?›› በሚለው ጉዳይ ላይ ውሳኔ የሚያስተላልፍ መሆኑንም አክለው ገልጸዋል

Leave a Reply

You must be logged in to post a comment.

Making a donation to Aend-Ethiopia radio station
ON AIR WUST 1120 AM Sunday 3PM - 4PM
Thank you for your donation.

Pulpit rock
Aend-Ethiopia Radio Address (Ethiopian 4th General Election 2010)

ESFNA 2010 SJ, CA
ESFNA
March 2011
S M T W T F S
« Feb   Apr »
 12345
6789101112
13141516171819
20212223242526
2728293031