EthioGreen LLC is a registered import / export company located in Washington, DC
202-558-8337
EthioGreen
President Obama Explains Healthcare

President Obama Explains Healthcare.gov
Ethiopian Political Parties
Ethiopian Political Parties
Categories

Ethiopian Television ETV Satellite Frequency
Struggle Over the Nile – Tension and suspicion

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ባሉ የከተማ፣ የዞንና የወረዳ ፍርድ ቤቶች ሲሠሩ የነበሩ 8 ዳኞችና 3 የሕግ ኦፊሰሮች በፈጸሙት የሥነ ምግባር ግድፈት ከኃላፊነታቸው ማሰናበቱን አስታወቀ፡፡

በኢንስፔክሽን ዲፓርትመንት ተመርምሮና በዳኞች አስተዳደር ጉባኤ ተረጋግጦ የቀረበለት የኦሮሚያ ምክር ቤት ከሥራቸውና ከሙያቸው እንዲሰናበቱ ሲል ሚያዝያ 2 ቀን 2003 ዓ.ም. ውሳኔ አስተላልፏል፡፡ ምክር ቤቱ ከሥራቸው ያሰናበታቸው ዳኞች ሁለቱ የከፍተኛ ፍርድ ቤት ዳኞች፣ ስድስቱ የወረዳ ፍርድ ቤቶች ዳኞችና ሦስቱ የሕግ ኦፊሰሮች ናቸው፡፡ ከዞን ፍርድ ቤት አቶ ከማል አማንና አቶ አብዱል ባሲጥ ሲሆኑ፣ ከወረዳ ፍርድ ቤቶች አቶ ጌታነህ አለሙ፣ አቶ አለማየሁ ዋሚ፣ አቶ ሙዲ ኑሬ፣ አቶ ጫላ ዑመር፣ አቶ አዲሱ ገመዳና አቶ ዘካሪያ አብዶ ናቸው፡

Leave a Reply

You must be logged in to post a comment.

Making a donation to Aend-Ethiopia radio station
ON AIR WUST 1120 AM Sunday 3PM - 4PM
Thank you for your donation.

Pulpit rock
Aend-Ethiopia Radio Address (Ethiopian 4th General Election 2010)

ESFNA 2010 SJ, CA
ESFNA
April 2011
S M T W T F S
« Mar   May »
 12
3456789
10111213141516
17181920212223
24252627282930