EthioGreen LLC is a registered import / export company located in Washington, DC
202-558-8337
EthioGreen
President Obama Explains Healthcare

President Obama Explains Healthcare.gov
Ethiopian Political Parties
Ethiopian Political Parties
Categories

Ethiopian Television ETV Satellite Frequency
Struggle Over the Nile – Tension and suspicion

መንግስት ዘይትን ከውጭ በማስገባት በተመረጡ ነጋዴዎችና የሸማቾች ህብረት ሥራ አማካኝነት ለሸማቾች እንዲዳረስ እያደረገ ነው፡፡ ስኳርን ደግሞ ፋብሪካዎች በሚያመርቱበት ዋጋ ለአካፋፋዩች በመስጠት በአዲስ አበባና በየክልሉ ላሉ የሸማቾች ህብረት ስራ ማህበራት እየተሰጠ ነው ብለዋል የንግድ ሚኒስትር ዲኤታ አቶ አሕመድ ቱሳ፡፡ስንዴም መንግስት ለዱቄት ፋብሪካዎች እያቀረበ ነው ብለዋል፡፡ ፋብሪካዎቹ ለዳቦ ጋጋሪዎች በተተመነላቸው ዋጋ ዱቄቱን እንደሚሸጡ በመጠቆም፡፡እናም የዋጋ ተመኑ የተፈለገውን የአጭር ጊዜ ዓላማ አሳክቷል ባይ ናቸው አቶ አህመድ፡፡ ይሁንና ሰሞኑን የምርት እጥረት ተከሰቷል በሚል በተለይ በዘይትና በስኳር ላይ የዋጋ መጨመር ታይቷል፡፡በንግዱ ህብረተሰብ ግልጽነትና ተጠያቂነት ያለው አሰራር ይዞ ለመቀጠል አስቸጋሪ መሆኑና ቸርቻሪዎች የግብር መክፈያ መለያ ቁጥር ላለማስመዘገብ ሲሉ ምርቱን አለመግዛታቸው የችግሩ ዋነኛ ምክንያቶች እንደሆኑ ነው አቶ አህመድ የሚገልጹት፡፡ከዚህ ቀደም የአንድ ወር የሀገሪቱ የስኳር ፍጆታ 240 ሺህ ኩንታል ነበር፡፡ ከመጋቢት አጋማሽ ጀምሮ 300 ሺህ ኩንታል ለገበያ እንዲቀርብ ተደርጓል ነው ያሉት፡፡ እናም ነጋዴዎች በአዲሱ አሰራር ከተጠቀሙ ችግሩ ይቀረፋል ብለዋል፡፡የአንድ ወር የሀገሪቱ የዘይት ፍጆታም 10 ሺህ ቶን ሲሆን አሁን በሀገሪቱ 12 ሚሊዮን ሊትር ዘይት እንደሚገኝ አቶ አህመድ ገልጸዋል፡፡ ዘይቱ ዛሬ በአዲስ አበባ መከፋፈል ጀምሯል፡፡በመጪው ሚያዝያ 18/2003 ዓ.ም 18 ሺህ ቶን ዘይት እንደሚገባ ሚኒስትር ዲኤታው ተናግረዋል፡፡ሌላ 90 ሺህ ቶን ዘይት ተገዝቶ ለመጓጓዝ መዘጋጀቱን የገለፁት ሚኒስትር ዲኤታው በአለም አቀፍ ገበያ የዘይት ዋጋ ቢጨምርም መንግስት ድጎማ እያደረገ መሆኑን አስታውቀዋል፡፡

Leave a Reply

You must be logged in to post a comment.

Making a donation to Aend-Ethiopia radio station
ON AIR WUST 1120 AM Sunday 3PM - 4PM
Thank you for your donation.

Pulpit rock
Aend-Ethiopia Radio Address (Ethiopian 4th General Election 2010)

ESFNA 2010 SJ, CA
ESFNA
April 2011
S M T W T F S
« Mar   May »
 12
3456789
10111213141516
17181920212223
24252627282930