EthioGreen LLC is a registered import / export company located in Washington, DC
202-558-8337
EthioGreen
President Obama Explains Healthcare

President Obama Explains Healthcare.gov
Ethiopian Political Parties
Ethiopian Political Parties
Categories

Ethiopian Television ETV Satellite Frequency
Struggle Over the Nile – Tension and suspicion

የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢሕአዴግ) ምክር ቤት ለስድስት የፖለቲካ ፓርቲዎች የአንድ ሚሊዮን ብር ድጋፍ ለመስጠት መወሰኑን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ፡፡ምክር ቤቱ ለቦርዱ መጋቢት 29 ቀን 2003 ዓ.ም. በጻፈው ደብዳቤ እንዳስታወቀው፣ የምርጫ ሥነ ምግባር ደንቡን ፈርመውና የጋራ ምክር ቤት አባል ሆነው፣ በጋራ አገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ በሰላማዊ መንገድ የተቃውሞ ፕሮግራማቸውን እየተገበሩ፣ ከኢሕአዴግ ጋር ተባብረው ለመሥራት ፈቃደኛ ሆነው ለሚገኙ ስድስት ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች፤ ድጋፉን ለመስጠት መወሰኑን ገልጿል፡፡ኢሕአዴግ የገንዘብ ድጋፉን ለማድረግ የወሰነው ለመላው ኢትዮጵያ ብሔራዊ ንቅናቄ (መኢብን)፣ ለቅንጅት፣ ለኢዴፓ፣ ለኢሠዴፓ፣ ለኢራፓና ለኢፍዴኃግ ሲሆን፣ የሚሰጠውን ገንዘብ ያገኘውም ከብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ጽሕፈት ቤት በሕጉ መሠረት በሕዝብ ተወካዮችና በክልል ምክር ቤቶች ባለው መቀመጫ ብዛት ለሥራ ማስኬጃ ከተሰጠው የፋይናንስ ድጋፍ ላይ መሆኑን አሳውቋል፡፡የኢሕአዴግ ምክር ቤት ባወጣላቸው መስፈርት አማካይነት ኢሠዴፓ 87,013.23 ብር፣ ኢራፓ 182,401.81 ብር፣ ኢፍዴኃግ 142,212.03 የሚደርሳቸው ቢሆንም፤ ፓርቲዎቹ አቅፈው ከያዟቸው የፖለቲካ ድርጅቶች ጋር የደረሳቸውን የገንዘብ መጠን አግባብ ባለው መንገድ ለመከፋፈል አለመቻላቸውን የሪፖርተር ምንጮች ገልጸዋል፡፡

Leave a Reply

You must be logged in to post a comment.

Making a donation to Aend-Ethiopia radio station
ON AIR WUST 1120 AM Sunday 3PM - 4PM
Thank you for your donation.

Pulpit rock
Aend-Ethiopia Radio Address (Ethiopian 4th General Election 2010)

ESFNA 2010 SJ, CA
ESFNA
April 2011
S M T W T F S
« Mar   May »
 12
3456789
10111213141516
17181920212223
24252627282930