EthioGreen LLC is a registered import / export company located in Washington, DC
202-558-8337
EthioGreen
President Obama Explains Healthcare

President Obama Explains Healthcare.gov
Ethiopian Political Parties
Ethiopian Political Parties
Categories

Ethiopian Television ETV Satellite Frequency
Struggle Over the Nile – Tension and suspicion
አት አዲስ አበባ, ሚያዝያ 14 ቀን 2003 (አዲስ አበባ) – በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በየአመቱ የሚከናወነው የስቅለት የጸሎተ ቅዳሴት ስነ ስርአት ዛሬ በተለያዩ ዝግጅቶች ተከበረ፡፡በቅድስት ስላሴ ካቴድራል ቤተ ክርስትያን ዛሬ በደማቅ ሁኔታ በዓሉ ሲከበር ወንጌል፣ መዝሙር ስቅለትን የተመለከቱ የተለያዩ ዝግጅቶች ቀርበዋል፡፡ሐይማኖት አባቶችና ምእመናን በተገኙበት ብጹእ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ ፖትርያርክ በመልዕክታቸው እንዳሉት የሰው ልጅ አምላክ በሰጠው ትዕዛዝ መሰረት በህግና በስርዓት መመራት ይገባል፡፡ የዛሬው ቀን ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለሰው ዘር ሲል ራሱን በስቅለት መስዋዕት ያደረገበት ቀን ነው ብለዋል፡፡በመሆኑም የሰው ልጅ ተፈቃቅሮ፣ ተከባብሮ እና ተሳስቦ ሃይማኖቱን ማክበር ይጠበቅበታል ሰሉ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል፡፡

Leave a Reply

You must be logged in to post a comment.

Making a donation to Aend-Ethiopia radio station
ON AIR WUST 1120 AM Sunday 3PM - 4PM
Thank you for your donation.

Pulpit rock
Aend-Ethiopia Radio Address (Ethiopian 4th General Election 2010)

ESFNA 2010 SJ, CA
ESFNA
April 2011
S M T W T F S
« Mar   May »
 12
3456789
10111213141516
17181920212223
24252627282930