EthioGreen LLC is a registered import / export company located in Washington, DC
202-558-8337
EthioGreen
President Obama Explains Healthcare

President Obama Explains Healthcare.gov
Ethiopian Political Parties
Ethiopian Political Parties
Categories

Ethiopian Television ETV Satellite Frequency
Struggle Over the Nile – Tension and suspicion

የዘንድሮ የፋሲካ ዓውደ ዓመት ገበያ በርካታ ሸማቾችን የተፈታተነ ነው ማለት ይቻላል፡፡ የሳምንቱ መገባደጃ ድረስ እንደ ወትሮው የሞቀ ገበያ አልተስተዋለም፡፡ በተለይ የቅቤ ዋጋ ከመጠን በላይ መናር ተጠቃሽ ይሆናል፡፡

የዘይት፣ የስኳር፣ በቅርቡም የዱቄት ዋጋ መወደድና የአቅርቦት እጥረት ሲያጉላላው የነበረው ሸማቾች፣ ለዓውደ ዓመት የሚፈልጋቸውም ዕቃዎች ዋጋ ማሻቀብ የዘንድሮን የበዓል ገበያ አቀዛቅዞታል፡፡ በተለያዩ ገበያዎች መመልከት እንደተቻለውም በቅቤ ዋጋ መጨመር ምክንያት አብዛኛው ሸማች ግማሽ ኪሎና ከዚያ ያነሰ መጠን ለመግዛት መገደዱንም ታዝበናል፡፡ በግና ዶሮ ለመግዛት የወጡ ሸማቾች በዋጋ ጭማሪው እየተደናገጡ በአብዛኛው ሳይገዙ ሲመለሱ ይታዩ ነበር፡፡ የሚገዙትም ቢሆኑ በዋጋው መናር በጣም ሲማረሩ ይታያሉ፡፡

Leave a Reply

You must be logged in to post a comment.

Making a donation to Aend-Ethiopia radio station
ON AIR WUST 1120 AM Sunday 3PM - 4PM
Thank you for your donation.

Pulpit rock
Aend-Ethiopia Radio Address (Ethiopian 4th General Election 2010)

ESFNA 2010 SJ, CA
ESFNA
April 2011
S M T W T F S
« Mar   May »
 12
3456789
10111213141516
17181920212223
24252627282930