202-558-8337
EthioGreenPresident Obama Explains Healthcare.gov
- ‹‹ሰልባጅ ተሽከርካሪዎችን ማስገባት ካልቆመ ኢንዱስትሪው ከመሬት ሊነሳ አይችልም›› አቶ አስቻለው በላይ፣ ባለሀብት May 16, 2012
- ለአስተማማኝ ስኬት ሕዝብ ይሳተፍበት May 16, 2012
- “የውጭ የፋይናንስ ተቋማት ወደ ኢትዮጵያ ቢገቡ ኢኮኖሚውን ይንዱታል” ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ May 16, 2012
- ከአልቃይዳና ከአልሸባብ ጋር ግንኙነት አላቸው የተባሉ ተጠርጣሪዎች ተከሰሱ May 16, 2012
- የአዲሱ ገበያና የሲኤምሲ አካባቢ ነዋሪዎች በውኃ ጥም ልናልቅ ነው አሉ May 16, 2012
- የንግድ ወኪሎችን የማያሳትፍ የ1.2 ሚሊዮን ሜትሪክ ቶን ማዳበሪያ ግዢ ሊፈጸም ነው May 16, 2012
- ለሐዲድ ግንባታ የተፈናቀሉ የአዳማ ነዋሪዎች ምትክ ቦታ እንዳልተሰጠቸው ገለጹ May 16, 2012
- አንድነት ፓርቲ በሥነ ጥበብ ሚና ላይ ውይይት ሊያካሂድ ነው May 16, 2012
- መንግሥት ከፍተኛ ገንዘብ ያፈሰሰባቸው ሁለት የቱርክ ጨርቃጨርቅ ፋብሪካዎች ሥራ እየጀመሩ ናቸው May 16, 2012
- የሰብዓዊ መብቶች የድርጊት መርሐ ግብር አስፈጻሚ ጽሕፈት ቤቶች ሊቋቋሙ ነው May 16, 2012
Ethiopian Television ETV Satellite Frequency
ግንቦት 20 ሠልፍ ያልወጡ የከተማው ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት ሠራተኞች ሪፖርት እንዲያደርጉ ታዘዙ
ግንቦት 20 ቀን 2003 ዓ.ም. በተካሄደው የድጋፍ ሰላማዊ ሠልፍ ያልተገኙ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት ሠራተኞች በሦስት ቀን ውስጥ ማስረጃ እንዲያቀርቡ ታዘዙ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት የሰው ኃይል አስተዳደር ደጋፊ የሥራ ሒደት መሪ ስምና ፊርማ አርፎበት ግንቦት 22 ቀን 2003 ዓ.ም. በመሥሪያ ቤቱ የማስታወቂያ ሰሌዳ ላይ በተለጠፈው ማስታወቂያ ላይ እንደተገለጸው፣ ግንቦት 20 ቀን በተደረገው አገር አቀፍ ጥሪ ያልተገኙ ሠራተኞች ያልተገኙበትን ምክንያት የሚገልጽ ማስረጃ በሦስት ቀን ውስጥ ማቅረብ አለባቸው፡፡
በድጋፉ ሰላማዊ ሠልፍ ላይ የተገኙ 79 ሠራተኞች ሙሉ ስም ከማስታወቂያው በታች የተዘረዘረ ሲሆን፣ የሰው ኃይል አስተዳደር ደጋፊ የሥራ ሒደት በዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤቱ ስም በሠልፉ ለተገኙ ለእነዚህ ሠራተኞች ያለውን የላቀ አክብሮት ገልጿል፡፡በመሥሪያ ቤቱ ማስታወቂያ ሰሌዳ ላይ የተጻፈው ማስታወቂያ እንዲህ ይላል፡፡ ‹‹መሥሪያ ቤታችን ግንቦት 20 ቀን 2003 ዓ.ም. ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታን አስመልክቶ በተደረገው የድጋፍ ሰላማዊ ሠልፍ ላይ ጥሪያችንን አክብራችሁ የተገኛችሁ ከዚህ በታች የተዘረዘረው የመሥሪያ ቤታችን ሠራተኞች አገራዊ ግዴታችሁን በመወጣታችሁ የላቀ አክብሮታችንን እየገለጽን፣ የሰው ኃይል አስተዳደር ደጋፊ የሥራ ሒደት በመሥሪያ ቤቱ ስም ከፍተኛ ምስጋናችንን እያቀረብን ከዚህ በታች ስማችሁ ያልተጠቀሰው ሠራተኞች ግን በዕለቱ በተደረገው አገር አቀፋዊ ጥሪ ያልተገኛችሁበትን ምክንያት በሦስት ቀን ውስጥ ማስረጃ ይዛችሁ እንድታቀርቡ እናሳስባለን፡፡››ግንቦት 20 ቀን በተካሄደው ሰላማዊ ሠልፍ ያልተገኙ ሠራተኞች ሪፖርት እንዲያደርጉ የተጠየቁበትን ምክንያት እንዲያብራሩልን የጠየቅናቸው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት ኦዲተር ጄነራል ወይዘሮ አባይነሽ ገብረ መድህን እንደገለጹት፣ በሰላማዊ ሠልፉ ላይ ያልተገኙበትን ምክንያት እንዲያሳውቁ የተጠየቁት ጉዳዩ ከሥራ ዲሲፕሊን ጋር የሚገናኝ በመሆኑ ነው፡፡
- Untitled March 22, 2012
- Aend Ethiopia Radio Sunday 03-18-2012 March 19, 2012
- Aend Ethiopia Radio Sunday 03-11-2011 March 11, 2012
- Aend Ethiopia Radio Sunday 03-04-2012 Part I -III March 5, 2012
- Dr Dagachew Assefa Aend Ethiopia Radio Sunday 02-26-2012 February 26, 2012
- Aend Ethiopia Radio Sunday 02-19-2012 February 20, 2012
- Aend Ethiopia Radio Sunday 02-12-2012 February 15, 2012
- Aend Ethiopia Radio Sunday 02-05-2012 February 15, 2012
- Aend Ethiopia Radio Sunday 01-29-2012 January 29, 2012
- Aend Ethiopia Radio Sunday 01-22-2012 January 22, 2012
- Ethiopia, Govt Ink an Official Criminal Extradition Treaty May 18, 2012
- Justice Minister - Our Visit to Ethiopia Underlines Connection With Africa May 16, 2012
- Ethiopia Denies Anuak Are Fleeing Violence Into South Sudan May 16, 2012
- Marriott International Hotel Comes to Addis May 15, 2012
- Open Trial Sees Video Recording Curtailed May 15, 2012
- Hyatt to Slide Back Into Market May 15, 2012
- World Economic Forum Shows Quality of African Leadership May 15, 2012
- Adama Taem Edible Oil Factory Saved By Owner's Friend May 15, 2012
- Dozen International Companies to Inject U.S.$100 Million Into Economy May 15, 2012
- Unborn Hawassa Bank Requests Transfer of Equity to Berhan Bank May 15, 2012
- The Ethiopian Engima - Huffington Post May 18, 2012
- DuPont Unveils New Local Investments in Africa and Innovative Global Food ... - MarketWatch (press release) May 18, 2012
- Ethiopia Edge Somalia in 2014 World Cup Campaign - International Business Times May 18, 2012
- UW Researchers Conduct Water Management Research Project in Ethiopia - University of Wyoming News May 18, 2012
- Israeli Cabinet OKs Plan to Help Second-Generation Ethiopian Immigrants - Jewish Times of Southern New Jersey May 18, 2012
- Ethiopian court says 11 will face terror charges - SunHerald.com May 18, 2012
- Ayele Abshero and Tiki Gelana to lead Ethiopia's Marathon squad for London 2012 - EthioSports May 18, 2012
- Religion and Ethiopia. By Yilma Bekele - Nazret.com (blog) May 18, 2012
- Diageo Furthers Commitment to Sustainable Agriculture in Africa Through ... - MarketWatch (press release) May 18, 2012
- How Ethiopian Music Went Global: Interview with Francis Falceto - Tadias Magazine May 18, 2012
Contact Us | Terms of Use | Trademarks | Privacy Statement
Copyright © 2009 Aend Ethiopia. All Rights Reserved.


