EthioGreen LLC is a registered import / export company located in Washington, DC
202-558-8337
EthioGreen
President Obama Explains Healthcare

President Obama Explains Healthcare.gov
Ethiopian Political Parties
Ethiopian Political Parties
Categories

Ethiopian Television ETV Satellite Frequency
Struggle Over the Nile – Tension and suspicion

ጋዜጣዊ መግለጫ

የአውራምባ ታይምስ ም/ዋና አዘጋጅ የሆነው ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ ትናንት (ዕሁድ) ከቀኑ 9፡00 ሰዓት አካባቢ በርካታ ቁጥር ባላቸው የጸጥታ ኃይሎች ተይዞ ከመኖሪያ ቤቱ መታሰሩን አውራምባ ታይምስ ከቤተሰቦቹ አረጋግጧል፡፡ጋዜጠኛው በቁጥጥር ስር ሲውል መኖሪያ ቤቱ ተበርብሮ የተለያዩ ሰነዶች፣ ሲዲዎች፣ ካሜራዎች፣ የአውራምባ ታይምስ የተለያዩ ዕትሞች መወሰዳቸውንም ለማረጋገጥ ተችሏል፡፡የአውራምባ ታይምስ ጋዜጣ ዝግጅት ክፍል ጋዜጠኛ ውብሸት የታሰረበትን ምክንያት እንዲገለጽለት ለሚመለከታቸው የመንግስት የጸጥታ ተቋማት ጥያቄ አቅርቦ በዛሬው ዕለት ባገኘው ምላሽ ‹‹ጉዳዩ ከጋዜጣዋ ጋርም ሆነ ከሙያው ጋር ተያያዥነት የለውም›› የሚል ምላሽ አግኝቷል፡፡ ሆኖም የታሰረበት ምክንያት በተጨባጭ ይህ ነው ተብሎ አለመገለጹ እጅግ አሳስቦናል፡፡የም/ዋና አዘጋጁ መታሰር በተቀሩት የጋዜጣዋ ባልደረቦች ስነልቦና ላይ መረበሽን ፈጥሯል፡፡ ስለሆነም በህገ መንግስቱ የተረጋገጠውን ሀሳብን በነጻነት የመግለጽ መብት ከግምት በማስገባት ጋዜጠኛው ለእስር የተዳረገበት ምክንያት እንዲሁም የሚገኝበትን ሁኔታ መንግስት እንዲያሳውቀን የአውራምባ ታይምስ ጋዜጣ ዝግጅት ክፍል ይጠይቃል

Leave a Reply

You must be logged in to post a comment.

Making a donation to Aend-Ethiopia radio station
ON AIR WUST 1120 AM Sunday 3PM - 4PM
Thank you for your donation.

Pulpit rock
Aend-Ethiopia Radio Address (Ethiopian 4th General Election 2010)

ESFNA 2010 SJ, CA
ESFNA
June 2011
S M T W T F S
« May   Jul »
 1234
567891011
12131415161718
19202122232425
2627282930