EthioGreen LLC is a registered import / export company located in Washington, DC
202-558-8337
EthioGreen
President Obama Explains Healthcare

President Obama Explains Healthcare.gov
Ethiopian Political Parties
Ethiopian Political Parties
Categories

Ethiopian Television ETV Satellite Frequency
Struggle Over the Nile – Tension and suspicion

የአውራምባ ታይምስ ጋዜጣ ምክትል ዋና አዘጋጅ ውብሸት ታዬና ፤ አዲስ ፕሬስና ፍትህ ጋዜጦች ላይ የፖለቲካ አምደኛ የሆነችው ወይዘሪት ርዕዮት አለሙ የታሰሩት በአሸባሪነት ወንጀል ተጠርጥረው መሆኑን መንግስት አስታወቀ፡፡የኢትዮጵያ  ብሔራዊ   ዲሞክራሲያዊ  ፓርቲ (ኢብዴፓ) ሊቀ መንበር አቶ ዘሪሁን ገ/እግዚአብሔር ፣  የፓርቲዉ አባል አቶ ደጀኔ ተፈራና እንዲሁም ሌሎች አምስት ግለሰቦች በአሸባሪነት ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የፌደራል ፖሊስ አስታውቋል፡፡መግለጫውን የሰጡት የመንግስት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ምክትል ኃላፊ አቶ ሽመልስ ከማልና በፌደራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ምክትል ኮሚሽነር ደመላሽ ገ/ሚካኤል ናቸው፡፡ተጠርጣሪዎቹን አስመራ ላይ ሆኖ ሲረዳቸው የነበረው አቶ ኤሊያስ ክፍሌ መሆኑን በመግለጫው ተገልጿል፡፡  አቶ ኤሊያስ ከግንቦት 7 ተጠርጣሪዎች ብርጋዲየር ጄኔራል ተፈራ ማሞ ጋር ክስ ተመስርቶበት በሌለበት በሞት እንዲቀጣ መወሰኑ ይታወሳል፡፡ ለተጠርጣርሪዎቹ አቶ ኤሊያስ የፋይናንስና የተለያዩ ዕርዳታዎች እንደሚያደርግ ከመግለጫው ለማወቅ ተችሏል፡፡ ሁለት ጋዜጠኞች ባለፈው ሳምንት በማዕከላዊ እስር ቤት መታሰራቸው ይታወሳል፡፡

One Response to “ሰበር ዜና ፡ የታሰሩት ሁለት ጋዜጠኞች በአሸባሪነት ወንጀል ተጠርጥረው መሆኑ ተገለጸ”

Leave a Reply

You must be logged in to post a comment.

Making a donation to Aend-Ethiopia radio station
ON AIR WUST 1120 AM Sunday 3PM - 4PM
Thank you for your donation.

Pulpit rock
Aend-Ethiopia Radio Address (Ethiopian 4th General Election 2010)

ESFNA 2010 SJ, CA
ESFNA
June 2011
S M T W T F S
« May   Jul »
 1234
567891011
12131415161718
19202122232425
2627282930