EthioGreen LLC is a registered import / export company located in Washington, DC
202-558-8337
EthioGreen
President Obama Explains Healthcare

President Obama Explains Healthcare.gov
Ethiopian Political Parties
Ethiopian Political Parties
Categories

Ethiopian Television ETV Satellite Frequency
Struggle Over the Nile – Tension and suspicion

ባለፉት ጥቂት ሳምንታት ውስጥ በኢትዮጵያ ስፖርት አፍቃርያን ዘንድ አነጋጋሪ የነበረውና ከመቼውም ጊዜ በላይ ልዩ ትኩረትን ያገኘው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ውድድር፣ ባለፈው ሰኞ በኢትዮጵያ ቡና አሸናፊነት ተጠናቅቋል፡፡ይህ መላ አገሪቱን በሬዲዮና በቴሌቪዥን ጭምር ከዳር እስከዳር ያነቃነቀው የፕሪምየር ሊግ ውድድር የመጨረሻዎቹ ሳምንታት ትንቅንቅ፣ በኢትዮጵያ ቡና አሸናፊነት መጠናቀቁ ብቻ ሳይሆን፣ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ላይ ትልቅ መነቃቃትን ፈጥሯል፡፡ ከዚህ በፊት ወደ አውሮፓ ሊጎች ፊታቸውን አዙረው የነበሩ የእግር ኳስ አፍቃሪዎችና ስለ እግር ኳስ ጨዋታ ደንታ የሌላቸው ሳይቀሩ አጓጊውን ውድድር በተለየ ስሜት ተከታትለውታል፡፡ ከመቼውም ጊዜ በላይ ከዳኝነት ስህተት፣ ከአድልዎና ከሸፍጥ የጸዳ በተባለለት በዚህ አጓጊ ውድድር ላይ የተፈጠረው ስሜት ወደሚቀጥለው ዓመት ይሸጋገር ዘንድ ብዙዎች ተመኝተዋል፡፡

Leave a Reply

You must be logged in to post a comment.

Making a donation to Aend-Ethiopia radio station
ON AIR WUST 1120 AM Sunday 3PM - 4PM
Thank you for your donation.

Pulpit rock
Aend-Ethiopia Radio Address (Ethiopian 4th General Election 2010)

ESFNA 2010 SJ, CA
ESFNA
June 2011
S M T W T F S
« May   Jul »
 1234
567891011
12131415161718
19202122232425
2627282930