EthioGreen LLC is a registered import / export company located in Washington, DC
202-558-8337
EthioGreen
President Obama Explains Healthcare

President Obama Explains Healthcare.gov
Ethiopian Political Parties
Ethiopian Political Parties
Categories

Ethiopian Television ETV Satellite Frequency
Struggle Over the Nile – Tension and suspicion

Debebe Eshetuአርቲስት ደበበ በሀገር ክህደት ከተወነጀሉትና በ1997 ዓ.ም ምርጫ ዋና ተቃዋሚ የነበረው ቅንጅት ለአንድነትና ለፍትህ ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ በመሆን ይሰራ እንደነበርና በ’ምህረት’ ተለቀቁ ከተባሉት የአመራር አባላት አንዱ መሆኑ ይታወቃል።አርቲስት ደበበ በወይዘሪት ብርቱካን ይመራ የነበረው አንድነት ፓርቲ ምስረታ ላይ ከፍተኛ ሚና ይጫወት እንደነበር የሚታወቅ ሲሆን የፓርቲው መሪ ወ/ት ብርቱካን በታሰረች ወቅት በፓርቲው አመራር አባላት መካከል በተፈጠረው አለመግባባት ዝም አንልም በማለት ይንቀሳቀስ ከነበረው አካል ጋር ይሰራ እንደነበር ይታወቃል።በአቶ ደበበ እሸቱ ላይ በ48 ሰአት ውስጥ ክስ እንመሰርታለን ያሉት የኮሙኒኬሽን ጉዳይ ባለስልጣኑ አቶ ሽመልስ ከማል አርቲስት ደበበን የ’ሽብርተኛ ድርጅት’ ካሉት ግንቦት 7 ንቅናቄ ጋር ግንኙነት እንደነበረው ደርሰናበታል ከማለት ውጭ ማብራሪያ አለመስጠታቸው ተመልክታል።

በሀገር ውስጥ የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ድርጅት አመራር አካላት በተለይ በአሁኑ ጊዜ አዲሱን የሽብርተኝነት ህግ ከለላ በማድረግ በተቃዋሚዎች ላይ እየተፈጸመ ያለው ወከባ፣ እንግልትና እስር በእጅጉ እያሳሰባቸው መሆኑንና ተቃዋሚዎች በመሸማቀቅ ላይ መሆናቸውን በተለያዩ የመገናኛ ብዙሀን ድምጻቸውን በማሰማት ላይ ይገኛሉ።በተያያዘ ዜና በሳምንቱ መጀመሪያ ላይ በዚሁ የሽብርተኝነት ክስ የተመሰረተባቸው የአውራምባ ታይምስ ምክትል አዘጋጅ ውብሸት ታየ እና የፍትህ ጋዜጣ አምደኛ ርዮት አለሙን ጨምሮ ሁለት ስዊድናዊ ጋዜጠኞች ፍርድ ቤት መቅረባቸው ታውቋል።

Leave a Reply

You must be logged in to post a comment.

Making a donation to Aend-Ethiopia radio station
ON AIR WUST 1120 AM Sunday 3PM - 4PM
Thank you for your donation.

Pulpit rock
Aend-Ethiopia Radio Address (Ethiopian 4th General Election 2010)

ESFNA 2010 SJ, CA
ESFNA
September 2011
S M T W T F S
« Aug   Oct »
 123
45678910
11121314151617
18192021222324
252627282930