EthioGreen LLC is a registered import / export company located in Washington, DC
202-558-8337
EthioGreen
President Obama Explains Healthcare

President Obama Explains Healthcare.gov
Ethiopian Political Parties
Ethiopian Political Parties
Categories

Ethiopian Television ETV Satellite Frequency
Struggle Over the Nile – Tension and suspicion

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባለፈው ሳምንት ድንገት ሳይጠበቅ ያፀደቀው የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የሚደነግገው አዋጅ ጥያቄ እያስነሳ ነው፡፡
በተለይ አዋጁ ነባር ይዞታ በሚሸጥበት ወቅት ወደ ሊዝ ሥርዓት ይለወጣል ማለቱ አግባብ አለመሆኑን የተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች እየገለጹ ነው፡፡ ይህ አዋጅ ለፓርላማው የሚመለከተው ቋሚ ኮሚቴ ያልተመራ ከመሆኑም በላይ፣ ሰፊ ጉዳዮችን እንደማንሳቱ በቂ ውይይት እንዳልተደረገበት እየተተቸ ነው፡፡ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ብቸኛው የተቃዋሚ ፓርቲ አባል የሆኑት አቶ ግርማ ሰይፉ አዋጁ እንዲፀድቅ የተደረገበትን አካሄድ ተችተዋል፡፡‹‹ደርግ የወረሰው የግለሰቦችን ትርፍ ይዞታ ነው፡፡ ኢሕአዴግ ከዚህ የባሰ የዜጎችን ይዞታ የመውረስ አሠራር ነው ተግባራዊ እያደረገ የሚገኘው፤›› ሲሉ በአዋጁ ፅንሰ ሐሳብ እንደማይስማሙ ገልጸዋል፡፡ከዚህ በተጨማሪም በይዞታ ሽያጭ ወቅት መንግሥት ተጨማሪ የሊዝ ክፍያ የሚያገኝበት አግባብ በመኖሩ፣ ግብይቱ የዋጋ ንረት እንደሚፈጥር ያነጋገርናቸው ባለይዞታዎች ስጋታቸውን እየገለጹ ነው፡፡ደንብ ሲወጣ አዲስ የይዞታ ልኬት የሚካሄድ ሲሆን፣ በልኬቱ ከ500 ካሬ ሜትር በላይ ይዞታ የያዘ ይቀነስበታል፡፡ እንደ አካባቢው ሁኔታ በፕላኑ መሠረት ያነሰ ይዞታ ያለው እንዲጨመርለት ከተፈለገ በክፍያ ይጨምርለታል፡፡ ‹‹የሚቀነስ ይዞታ በሕጉ መሠረት ተመጣጣኝ ካሳ ይከፈልበታል፡፡ ያነሰው ደግሞ በሊዝ ክፍያ ይጨመርለታል፤›› ሲሉ የሚኒስቴሩ አንድ ከፍተኛ ባለሥልጣን ገልጸዋል፡

Leave a Reply

You must be logged in to post a comment.

Making a donation to Aend-Ethiopia radio station
ON AIR WUST 1120 AM Sunday 3PM - 4PM
Thank you for your donation.

Pulpit rock
Aend-Ethiopia Radio Address (Ethiopian 4th General Election 2010)

ESFNA 2010 SJ, CA
ESFNA
October 2011
S M T W T F S
« Sep   Nov »
 1
2345678
9101112131415
16171819202122
23242526272829
3031