EthioGreen LLC is a registered import / export company located in Washington, DC
202-558-8337
EthioGreen
President Obama Explains Healthcare

President Obama Explains Healthcare.gov
Ethiopian Political Parties
Ethiopian Political Parties
Categories

Ethiopian Television ETV Satellite Frequency
Struggle Over the Nile – Tension and suspicion

ከኤርትራ መንግሥት፣ ከኦጋዴን ብሔራዊ ነፃነት ግንባር (ኦብነግ) እና ከኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) ጋር ጥምረት በመፍጠር፣ የግንቦት 7 ድርጅት አመራርና አባል በመሆን፣ ሕገ መንግሥቱንና ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓቱን በኃይል ለማፈራረስ ሲንቀሳቀሱ ተገኝተዋል በሚል 17 ገጽ ክስ የቀረበባቸውና በሽብር ወንጀል የተጠረጠሩ 24 ተከሳሾች ክስ በትናንትናው ዕለት ሳይሰማ ቀረ፡፡ ክሱ ያልተሰማው ሀብትና ንብረት እንደሌላቸው ቃለ መሀላ በመፈጸም መንግሥት ተከላካይ ጠበቃ እንዲያቆምላቸው የጠየቁት ተከሳሾች፣ ዮሐንስ ተረፈ፣ የሽዋስ ይሁንዓለም፣ ምትኩ ዳምጤና አንዱዓለም አያሌው፣ ተከላካይ ጠበቃቸው መጥቶ እንዳላነጋገራቸው በመግለጻቸውና ተከሳሽ ክንፈ ሚካኤል ደበበ ጠበቃ ለማቆም ጊዜ ይሰጠኝ በማለቱ ነው፡፡በማረሚያ ቤት ሆነው ክሳቸውን በመከታተል ላይ ካሉት ስምንት ተከሳሾች መካከል፣ ክንፈ ሚካኤል ደበበን ‹‹አቅምህ ካልቻለ መንግሥት ጠበቃ እንዲያቆምልህ ስትጠየቅ አልፈልግም ብለሀል፡፡ በራስህ አላቆምክም፤ ለምን?›› የሚል ጥያቄ ፍርድ ቤቱ ሲያቀርብለት፣ ‹‹ለሁለት ወራት ታስሬ ስቆይ አንድም ቀን ቤተሰቦቼን አግኝቼአቸው አላውቅም፡፡ ቤተሰቦቼን ያገኘኋቸው ማረሚያ ቤት ከተዛወርኩ በኋላ ባለፈው ቅዳሜ [ኅዳር 2 ቀን 2004 ዓ.ም.] ነው፡፡ ጊዜው አጭር በመሆኑ ተመካክሬ ጠበቃ ለማቆም አልቻልኩም፡፡ የሰባት ቀን ጊዜ ቢሰጠኝ በግሌ ማቆም እችላለሁ፡፡ መንግሥት ራሱ ከሶኝ፣ ራሱ ጠበቃ አቁሞ ይከራከርልኛል የሚል እምነት የለኝም፡፡ አልፈልግምም፤›› ብሏል፡፡

Leave a Reply

You must be logged in to post a comment.

Making a donation to Aend-Ethiopia radio station
ON AIR WUST 1120 AM Sunday 3PM - 4PM
Thank you for your donation.

Pulpit rock
Aend-Ethiopia Radio Address (Ethiopian 4th General Election 2010)

ESFNA 2010 SJ, CA
ESFNA
November 2011
S M T W T F S
« Oct   Dec »
 12345
6789101112
13141516171819
20212223242526
27282930